Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 17:6-7 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 17:6-7 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 ጌታም አለ። የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ሾላ። ተነቅለህ ወደ ባሕር ተተከል ብትሉት፥ ይታዘዝላችሁ ነበር።
7 ከእናንተም የሚያርስ ወይም ከብትን የሚጠብቅ ባሪያ ያለው፥ ከእርሻ ሲመለስ። ወዲያው ቅረብና በማዕድ ተቀመጥ የሚለው ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 17 in መጽሐፍ ቅዱስ