Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 13:8-12 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 13:8-12 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 እርሱ ግን መልሶ። ጌታ ሆይ፥ ዙሪያዋን እስክኰተኵትላትና ፋንድያ እስካፈስላት ድረስ በዚች ዓመት ደግሞ ተዋት።
9 ወደ ፊትም ብታፈራ፥ ደኅና ነው፤ ያለዚያ ግን ትቈርጣታለህ አለው።
10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር።
11 እነሆም፥ ከአሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ የድካም መንፈስ ያደረባት ሴት ነበረች፥ እርስዋም ጐባጣ ነበረች ቀንታም ልትቆም ከቶ አልተቻላትም።
12 ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና። አንቺ ሴት፥ ከድካምሽ ተፈትተሻል አላት፥ እጁንም ጫነባት፤
የሉቃስ ወንጌል 13 in መጽሐፍ ቅዱስ