Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 12:54-56 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 12:54-56 in መጽሐፍ ቅዱስ

54 ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ። ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው። ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤
55 በአዜብም ነፋስ ሲነፍስ። ትኩሳት ይሆናል ትላላችሁ፥ ይሆንማል።
56 እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?
የሉቃስ ወንጌል 12 in መጽሐፍ ቅዱስ