Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 11:48-50 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 11:48-50 in መጽሐፍ ቅዱስ

48 እንግዲህ ለአባቶቻችሁ ሥራ ትመሰክራላችሁ ትስማማላችሁም፤ እነርሱ ገድለዋቸዋልና፥ እናንተም መቃብራቸውን ትሠራላችሁ።
49 ስለዚህ ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበብ እንዲህ አለች። ወደ እነርሱ ነቢያትንና ሐዋርያትን እልካለሁ፥ ከእነርሱም ይገድላሉ ያሳድዱማል፥
50 ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የፈሰሰው የነቢያት ሁሉ ደም፥
የሉቃስ ወንጌል 11 in መጽሐፍ ቅዱስ