Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 11:10-13 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 11:10-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

10 የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልግም ያገኛል፥ መዝጊያውንም ለሚያንኳኳው ይከፈትለታል።
11 አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ እርሱም ድንጋይ ይሰጠዋልን? ዓሣ ደግሞ ቢለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን?
12 ወይስ እንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን?
13 እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?
የሉቃስ ወንጌል 11 in መጽሐፍ ቅዱስ