Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሉቃስ ወንጌል - የሉቃስ ወንጌል 10

የሉቃስ ወንጌል 10:21

Help us?
Click on verse(s) to share them!
21በዚያን ሰዓት ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አደረገና። የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።

Read የሉቃስ ወንጌል 10የሉቃስ ወንጌል 10
Compare የሉቃስ ወንጌል 10:21የሉቃስ ወንጌል 10:21