Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 10:13-15 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 10:13-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

13 ወዮልሽ ኮራዚን፥ ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ፤ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን፥ ማቅ ለብሰው በአመድም ተቀምጠው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበር።
14 ነገር ግን በፍርድ ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል።
15 አንቺም ቅፍርናሆም፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን? ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ።
የሉቃስ ወንጌል 10 in መጽሐፍ ቅዱስ