Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:12-13 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ስለዚህ ሕጉ ቅዱስ ነው ትእዛዚቱም ቅድስትና ጻድቅት በጎም ናት።
13 እንግዲህ በጎ የሆነው ነገር ለእኔ ሞት ሆነብኝን? አይደለም፥ ነገር ግን ኃጢአት ሆነ፤ ኃጢአትም በትእዛዝ ምክንያት ያለ ልክ ኃጢአተኛ ይሆን ዘንድ፥ ኃጢአትም እንዲሆን ይገለጥ ዘንድ በጎ በሆነው ነገር ለእኔ ሞትን ይሠራ ነበር።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7 in መጽሐፍ ቅዱስ