Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13-15 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

13 በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
14 ሕግ የሌላቸው አሕዛብ ከባሕርያቸው የሕግን ትእዛዝ ሲያደርጉ፥ እነዚያ ሕግ ባይኖራቸው እንኳ ለራሳቸው ሕግ ናቸውና፤
15 እነርሱም ሕሊናቸው ሲመሰክርላቸው፥ አሳባቸውም እርስ በርሳቸው ሲካሰስ ወይም ሲያመካኝ በልባቸው የተጻፈውን የሕግ ሥራ ያሳያሉ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 2 in መጽሐፍ ቅዱስ