Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:16-18 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:16-18 in መጽሐፍ ቅዱስ

16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።
18 እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 1 in መጽሐፍ ቅዱስ