Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:16-17 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:16-17 in መጽሐፍ ቅዱስ

16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 1 in መጽሐፍ ቅዱስ