Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 15:28-30 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 15:28-30 in መጽሐፍ ቅዱስ

28 እንግዲህ ይህን ፈጽሜ ይህን ፍሬ ካተምሁላቸው በኋላ በእናንተ በኩል አልፌ ወደ እስጳንያ እሄዳለሁ፤
29 ወደ እናንተም ስመጣ በክርስቶስ በረከት ሙላት እንድመጣ አውቃለሁ።
30 ወንድሞች ሆይ፥ ስለ እኔ ወደ እግዚአብሔር እየጸለያችሁ ከእኔ ጋር ትጋደሉ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስና በመንፈስ ፍቅር እለምናችኋለሁ፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 15 in መጽሐፍ ቅዱስ