Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:8-9 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:8-9 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር።
9 ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 12 in መጽሐፍ ቅዱስ