Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 7

የዮሐንስ ወንጌል 7:46-52

Help us?
Click on verse(s) to share them!
46ሎሌዎቹ። እንደዚህ ሰው ማንም እንዲሁ ከቶ አልተናገረም ብለው መለሱ።
47እንግዲህ ፈሪሳውያን። እናንተ ደግሞ ሳታችሁን?
48ከአለቆች ወይስ ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን?
49ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው ብለው መለሱላቸው።
50ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀድሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ።
51ሕጋችን አስቀድሞ ከእርሱ ሳይሰማ ምንስ እንዳደረገ ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን? አላቸው።
52እነርሱም መለሱና። አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ነቢይ ከገሊላ እንዳይነሣ መርምርና እይ አሉት።

Read የዮሐንስ ወንጌል 7የዮሐንስ ወንጌል 7
Compare የዮሐንስ ወንጌል 7:46-52የዮሐንስ ወንጌል 7:46-52