Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 7

የዮሐንስ ወንጌል 7:42-43

Help us?
Click on verse(s) to share them!
42ክርስቶስ ከዳዊት ዘር ዳዊትም ከነበረባት መንደር ከቤተ ልሔም እንዲመጣ መጽሐፍ አላለምን? አሉ።
43እንግዲህ ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤

Read የዮሐንስ ወንጌል 7የዮሐንስ ወንጌል 7
Compare የዮሐንስ ወንጌል 7:42-43የዮሐንስ ወንጌል 7:42-43