Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 6

የዮሐንስ ወንጌል 6:18-20

Help us?
Click on verse(s) to share them!
18ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።
19ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ።
20እርሱ ግን። እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።

Read የዮሐንስ ወንጌል 6የዮሐንስ ወንጌል 6
Compare የዮሐንስ ወንጌል 6:18-20የዮሐንስ ወንጌል 6:18-20