Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 3

የዮሐንስ ወንጌል 3:32-36

Help us?
Click on verse(s) to share them!
32ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም።
33ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ።
34እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።
35አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
36በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

Read የዮሐንስ ወንጌል 3የዮሐንስ ወንጌል 3
Compare የዮሐንስ ወንጌል 3:32-36የዮሐንስ ወንጌል 3:32-36