Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የዮሐንስ ወንጌል - የዮሐንስ ወንጌል 2

የዮሐንስ ወንጌል 2:19-21

Help us?
Click on verse(s) to share them!
19ኢየሱስም መልሶ። ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።
20ስለዚህ አይሁድ። ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት።
21እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር።

Read የዮሐንስ ወንጌል 2የዮሐንስ ወንጌል 2
Compare የዮሐንስ ወንጌል 2:19-21የዮሐንስ ወንጌል 2:19-21