Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሐዋርያት ሥራ - የሐዋርያት ሥራ 7

የሐዋርያት ሥራ 7:1-4

Help us?
Click on verse(s) to share them!
1ሊቀ ካህናቱም። ይህ ነገር እንዲህ ነውን? አለው፤
2እርሱም እንዲህ አለ። ወንድሞችና አባቶች ሆይ፥ ስሙ። የክብር አምላክ ለአባታችን ለአብርሃም በካራን ሳይቀመጥ ገና በሁለት ወንዝ መካከል ሳለ ታየና።
3ከአገርህና ከዘመዶችህም ወጥተህ ወደማሳይህ ወደ ማንኛውም ምድር ና አለው።
4በዚያን ጊዜ ከከለዳውያን አገር ወጥቶ በካራን ተቀመጠ። ከዚያም አባቱ ከሞተ በኋላ እናንተ ዛሬ ወደምትኖሩባት ወደዚች አገር አወጣው።

Read የሐዋርያት ሥራ 7የሐዋርያት ሥራ 7
Compare የሐዋርያት ሥራ 7:1-4የሐዋርያት ሥራ 7:1-4