Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሐዋርያት ሥራ - የሐዋርያት ሥራ 14

የሐዋርያት ሥራ 14:24-27

Help us?
Click on verse(s) to share them!
24በጲስድያም አልፈው ወደ ጵንፍልያ መጡ፥
25በጴርጌንም ቃሉን ከተናገሩ በኋላ ወደ አጣልያ ወረዱ፥
26ከዚያም ስለ ፈጸሙት ሥራ ለእግዚአብሔር ጸጋ አደራ ወደ ተሰጡበት ወደ አንጾኪያ በመርከብ ሄዱ።
27በደረሱም ጊዜ ቤተ ክርስቲያኑን ሰብስበው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ያደረገውን ሁሉ ለአሕዛብም የሃይማኖትን ደጅ እንደ ከፈተላቸው ተናገሩ።

Read የሐዋርያት ሥራ 14የሐዋርያት ሥራ 14
Compare የሐዋርያት ሥራ 14:24-27የሐዋርያት ሥራ 14:24-27